አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን መቅጠር የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው እለት ሽመልስ በቀለን የግላቸው አድርገዋል
ሽመልስ በሀዋሳ ከተማ ከተስፋ ቡድን ጀምሮ በዋናው ቡድን እንዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀገር ወጪ በመውጣት በግብፅ ሊግ መጫወት የቻለ ሲሆን በዘንድሮው የውድድር ዘመን ቆይታ ካደረገ በኃላ ወደ ልጅነት ቤቱ መመለስ ችሏል
ሽመለስ በቀለ በቅርቡ እራሱን ከ ዋሊያዎቹ ማግለሉ የሚታወቅ ነው

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account