ሀምበሪቾ ድራሜ

25 መጣጥፎች
ሀምበሪቾ ድራሜሀዋሳ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲያሸንፍ ፤ በተጠባቂዉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል !!

በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...

ሀምበሪቾ ድራሜኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ያን ያህል ማራኪ የሚባል የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መመልከት ያልተቻለ ሲሆን ሁለቱም...

ሀምበሪቾ ድራሜሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በአዳማ ከተማ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ፤ ሀድያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...

ሀምበሪቾ ድራሜባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ፤ አዳማ ከተማም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!

የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...

ሀምበሪቾ ድራሜቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ኢትዮጵያ መድንን ሲያሸንፉ ፤ ፈረሰኞቹም ሀምበሪቾ ዱራሜ ላይ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል !!

ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃ ላይ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት አፄዎቹ በ8ተኛዉ ደቂቃ ላይ...

ሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አፍቅሮት ሰለሞን አጼዎቹን ተቀላቀለ….

*....የወራት ደመወዝ ሳይከፍሉ ተጨዋቾችን ማስፈራራት የማይቻልበት ዘመን መጥቷል.... ፋሲል ከነማ የሀምበሪቾ ዱራሜውን አጥቂ አፍቅሮት ሰለሞንን ማስፈረሙን ከክለቡ የውስጥ አዋቂ የደረሰን መረጃ ያስረዳል። በሀምበሪቾ...

ሀምበሪቾ ድራሜቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ተመስገን ዳና የአዲስ አዳጊዉ ክለብ አሰልጣኝነት ሆኗል !!

በያዝነዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በማደግ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት እና በሊጉም የመጀመሪያ 16 ጨዋታዎች 7 ነጥብ በመሰብሰብ 16ተኛ ደረጃ ላይ...