የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የዓምናው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድኅን እና ፋሲል ከነማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የሊጉ መሪ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የተገናኘቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በዛሬው ዕለት ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከፋሲል ከነማ...
ለረጅም ወራት በጉዳት ምክያንት ከሜዳ ርቆ የሰነበተው ሀብታሙ ተከስተ(ጎላ) ዳግም ወደ ሜዳ መመለሱ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ያለፉትን ሳምንታት ከፋሲል ከነማ ዋናው ቡድን ጋር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ከግብ ጋር ታርቆ ወልዋሎ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል። ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ...
የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገብረሚካኤል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ካራቀው ጉዳት አገግሞ ወደ ጨዋታ ለመመለስ መቃረቡ ተዘግቧል። ክለቡ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident