በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በጀመረዉ ጨዋታ...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው መባቻ ሀብታሙ ታደሰ ከያብስራ ተስፋየ ጋር አንድ ሁለት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ በወንድማማቾች ደርቢ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ ፉክክር ቀን 9:00...
ድሬዳዋ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረው ጨዋታ ገና በመባቻዉ ሻሸመኔዎች...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ የተሻለ ብልጫ የነበራቸዉ እና የተወሰኑ ጫናዎችን መፍጠር...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የቀን 10:00 ሰዓት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በተመጣጣኝ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ገና በጨዋታዉ መባቻ በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ የፊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident