በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂ ማስፈረማቸዉ ታዉቋል። አምና...
በድሬዳዋ ከተማ ክለብ ውስጥ በአማካይ ስፍራ ላይ የሚጫወተው ሱራፌል ጌታቸው በመጪው ዓመት በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ተሳትፎው ዘንድሮ ከነበረው ብቃቱ ይበልጥ...
ለቀጣዩ የ2014 የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሲያስፈርሙ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት...
ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን...
አቤል እንዳለ.... ....ኢት.ቡና vs ድሬዳዋ ከተማ... የሚገርም ገጠመኝ ያለው ዝውውር ነው....ድሬዳዋ ከተማ ከአቤል እንዳለ ጋር ተስማምቷል...በቅድሚያ ክፍያም ሆነ በሚከፈለው የወር ደመወዝ ዙርያ...
ድሬዳዋ ከተማ ከስምምነታችን ውጪ ጫና እያደረገብኝ ነው ሲል ግብ ጠባቂው ወንድወሰን አሸናፊ ተናገረ። ግብ ጠባቂው እንደሚለው ""ከትግራይ ክልል ክለቦች ለመጣነው የተሰጠን ውል ለ6...
በአሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም የሚሰለጥነው ወላይታ ድቻ ከድረሬዳዋ ከተማ ያስፈረመው ግብ ጠባቂው ወንደሰን አሸናፊ ዝውውር ክስ አምጥቶበታል። ከድሬዳዋ ከተማ ታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
"ለጎንደር ህዝብና ለፋሲል ደጋፊ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው፤ፈልጌ ሳይሆን ተገፍቼ ነው የወጣሁት" እንየው ካሳሁን /ድሬዳዋ ከተማ/ ለድሬዳዋ ከተማ የፈረመው እንየው ካሳሁን ከምወደው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident