በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስትኛ ቀን ቀዳሚ መርሀግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ መድኅንን 1 - 0 ረቷል ። በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ22ኛው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር በሁለተኛው ዕለት ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ...
በቤኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ተመጣጣኝ የጨዋታ...
በሊጉ የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ፋሲል ከነማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 1 - 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ22ኛው ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ቀን ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ውጤት አገባደዋል። በተመሳሳይ ባለፉት...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 - 1 በማሸነፍ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ...
የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ የ22ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኙ ቡድን መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident