By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ እና አዳማ ከተማ ያደረጉት የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር በአቻ ዉጤት ተገባዷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ወላይታ ድቻዜናዎችአዳማ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ እና አዳማ ከተማ ያደረጉት የዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር በአቻ ዉጤት ተገባዷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ቀን ጨዋታ ወላይታ ዲቻ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ውጤት አገባደዋል።

በተመሳሳይ ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ተከታታይ ድል አስመዝግበዉ ለዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሁለቱም ክለቦች በተለይ አዳማ ከተማ በንፅፅር የኳስ ቁጥጥር የበላይነቱን በመውሰድ ከሚገኙ ዕድሎች ግብ ለማስቆጠር ሲጥር በተቃራኒው የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ደግሞ በጥብቅ መከላከል አልፎ አልፎ በሚገኙ የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴዎች ግብ ለማስቆጠር ሲጥሩ ተስተውሏል።

በሙከራ ረገድ እምብዛም በነበረዉ የዕለቱ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ከተደረጉ ተጠቃሽ እንድ ሁለት ሙከራዎች መካከል የአዳማ ከተማዉ የፊት መስመር ተጫዋች ዮሴፍ ታረቀኝ እጅግ ጥሩ የሚባል የግብ ዕድልን መፍጠር ችሎ የነበረ ሲሆን ፤ ከዚች እንቅስቃሴ በኋላ በድጋሚ አድናን ረሻድ ከአሜ መሐመድ የተቀበለዉን ኳስ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ቢኒያም እንደምንም ኳሷን አምክኖበታል።

- ማሰታውቂያ -

በተቃራኒው በጠጣር የመከላከል አደረጃጀት በርከት ያሉ ደቂቃዎችን ሲያሳልፉ የነበሩት ዲቻዎ በአጋማሹ ምንም እንኳን ያን ያህል አደገኛ የሚባል የግብ ዕድል መፍጠር ባይችሉም በፊት መስመር አጥቂዉ ስንታየሁ መንግስቱ እና ቃልኪዳን ዘላለም እንዲሁም አማካኝነት ጥሩ ጥሩ ሙከራዎችን ማድረግ ቢችሉም በመጀመሪያው አጋማሽ ግን ሁለቱም ቡድኖች ግብ ማስቆጠር ሳይችሉ ለዕረፍት ወደ መልበሻ ክፍል አምርተዋል።

ከዕረፍት መልስ በንፅፅር ጥሩ የሚባል የጨዋታ እንቅስቃሴ መመልከት የቻልን ቢሆንም በሙከራ ረገድ ግን ሁለቱም ቡድኖች አይናፋር ሁነዉ ተስተውሏል። በተለይ የአዳማዉ የግራ ተመላላሽ ደስታ ዮሐንስ እና የዲቻዉ አጥቂ ስንታየሁ አጋማሹ እንደተጀመረ አካባቢ ያመከኗቸዉ ኳሶች በሁለቱም ክለበች በኩል ወደ ግብነት ቢቀየሩ ምናልባት የጨዋታውን እንቅስቃሴ ሊቀይር የሚችልበት አጋጣሚ ነበር ማለት ይቻላል።

በዚህ ሂደት በቀጠለዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታም በ65ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተስተናግዶበታል ፤ በዚህም በዕለቱ ድንቅ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ የሴፍ ታረቀኝ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ እና ከሌላኛዉ የቡድን አጋሩ አሜ መሐመድ ጋር በአንድ ንክኪ ኳሷን ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ከዚች ግብ መቆጠር በኋላ ተቀዛቅዞ በቀጠለዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታም በ81ኛዉ ደቂቃ ላይ ዲቻዎች አቻ መሆን የቻሉበትን ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም ከዲቻ የቀኝ ማጥቃት በኩል የተሻገረለትን ኳስ ቢኒያም ፍቅሩ የግል ብቃቱን ተጠቅሞ ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን አቻ ማድረግ ችሏል። ከዲቻዎች የአቻነት ግብ አስቀድሞም አንጋፋዉ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ደጉ ደበበ በሁለተኛ ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ የተሰናበተ ሲሆን ጨዋታውም ተጨማሪ ግብ ሳይስተናገድበት አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !
Next Article የጨዋታ ዘገባ | የአፄዎቹ እና አዞዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የቀናት ማሸሽያ ተደረገበት !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 5 years ago
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል !!
​አርባምንጭ ከተማ የሊጉ የመጀመሪያ ድሉን መከላከያ ላይ ተቀዳጅቷል
ኦኪኪ አፎላቢ ጅማ አባጅፋርን በይፋ መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል።
ፋሲል ከነማ በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ እዛምን እሸነፈ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?