በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል። በጨዋታዉ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ የወሰዱት...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ማሸነፍ ችሏል። በጨዋታው መባቻ ሀብታሙ ታደሰ ከያብስራ ተስፋየ ጋር አንድ ሁለት...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲቻን 5ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ሀድያ ሻሸመኔ ከተማን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች...
በተጠባቂዉ የሮድዋ ደርቢ ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸውን አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን 9:00 ሰዓት በዋና ዳኛ ዳንኤል...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፏል ። ከቀናት በፊት...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ወልቂጤ ከተማን ሶስት ለአንድ አሸንፏል ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ መሪነት በጀመረዉ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን ማሸነፍ ችሏል። ገና በመባቻዉ በፊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident