በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የወላይታ ዲቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተዉ ተጋጣሚያቸዉን ማሸነፍ ችለዋል። በፈጣን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾ ዱራሜን በሰፊ የግብ ልዩነት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በዋና...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፋሲል ከነማን በማሸነፍ የሊጉን መሪነታቸዉን አጠናክረዋል። በዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ፊሽካ ቀን ዘጠኝ...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ መቻል እና ሻሸመኔ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በተጀመረዉ እና የመቻልን የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ባስመለከተን...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በጀመረዉ ጨዋታ...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident