የጨዋታ ዘገባ

556 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና አራተኛው የግማሽ ፍፃሜ ተፈላሚ ሆኗል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ የሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በበኩሉ በአቻ ውጤት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1 ሲረታ ባህርዳር ከተማ 2ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን አሸንፏል። ባህርዳር ከተማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል ሳይጠቀም ሲቀር ወላይታ ድቻ እና ሀድያ ሆሳዕና አሸናፊ ሲሆኑ የነገሌ እና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 3ለ0 ሲያሸንፍ ድሬዳዋ ከተማም ወሳኝ ድል አግኝተዋል። ረጅሙን ዘመናት የኢትዮጵያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ድንቅ የቅጣት ምቶች በነበሩት ጨዋታ ነገሌ ሲያሸንፍ ሀዋሳ በወልዋሎ ነጥብ ጥሏል

7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለት ግሩም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ፈረሰኞቹ እና ቡናማዎቹም አሸንፈዋል

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡናም በደጋፊያቸው ፊት በደስታ ሲቋጩ የድቻ እና ንግድ ባንክ ጨዋታ ደግሞ 0ለ0 አልቋል። ከሰሞኑ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሦስት አቻዎች በተመዘገቡበት ቀን አዞዎቹ ብቸኛ አሸናፊዎች ሆነዋል

ከብሔራዊ ቡድን መልስ አራት ጨዋታዎች የተደረጉበት የሊጉ መርሀግብር በሦስት በአቻዎች በአንድ ድል ተጠናቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መልስ ዛሬ በ25ኛው ሳምንት...