የአራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተደረጉ ሁለት መርሀግብሮች በሲዳማ ቡና እና ፋሲል ከነማ ባለ ድል አድራጊነት ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና 2-0 ወላይታ ድቻ...
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የጭማሪ ደቂቃ ጎል መቐለ 70 እንደርታን 2ለ1 በመርታት ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ድሬዳዋ ከተማ 2-1 መቐለ 70 እንደርታ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም...
በበርካታ ደጋፊዎች ፊት የተደረገው የሦስተኛው ሳምንት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁለት ጨዋታዎች በሐይቆቹ እና አፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል። ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን...
የመቐለ እና መቻል ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ የንግድ ባንክ እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ ግን ያለ ጎል ተቋጭቷል። መቐለ 70 እንደርታ 2-2 መቻል የዕለቱ ቀዳሚ...
የሊጉ የሁለተኛ ቀን የሀዋሳ ሁለት ጨዋታዎች አፄዎቹን እና ብርቱካናማዎቹን ባለ ድል በማድረግ ተጠናቀዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 0-2 ፋሲል ከነማ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የዕለቱ ቀዳሚ...
በትግራይ ደርቢ የተገናኙት ሽረ ምድረገነት እና መቐለ 70 እንደርታ ያገረጉት መርሀግብር ሽረዎች በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ ጎል አሸናፊ ሆነዋል። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴዎች የነበሩት ነገር ግን...
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባ ስታድየም ሁለት ጨዋታዎችን አሰትናግዷል። ከቀን 7:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን...
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች ፋሲል እና ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጋሩ መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ ጎል ወሳኝ ድል አግኝቷል። ፋሲል ከነማ 1-1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident