የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በአቡበከር ናስር ሀትሪክ ሸገር ደርቢን በድል ተወጥቷል

  የ6ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮ የሆነው ሸገር ደርቢ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቡና 3-2 በሆነ ውጤት ተረትቷል። በመጀመሪያዎቹ አጋማሽ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | በአሸናፊነት ጉዞ የቀጠለው ሀዲያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸንፏል

  ከምሳ ሰዓት በኋላ በተካሄደው መርሀ ግብር በአራተኛ ሳምንት አራፊ የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአሸናፊነታቸው የቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ።

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና የአመቱን የመጀመሪያ ድል አሳካ

  ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን በዳዊት ተፈራ የፍፁም ቅጣት ምት ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፎ የአመቱ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል።

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎች ድል ቀንቷቸዋል

  በአምስተኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በቡናማዎቹ ድል አድራጊነት ተጠናቋል ። በመጀመሪያው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን አስቀጥለዋል

  በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሀ ግብር ወልቂጤ ከተማን ከ ባህርዳር ሲያገናኝ ክትፎዎቹ አሸናፊነታቸውን ያስቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ።

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ተከታታይ ድል አስመዘገቡ

  በ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት መርሀ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ በአፄዎቹ አሸናፊነት ለመጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል

  በአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ሀዋሳ ከተማ ሲያገናኝ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በአሸናፊነታቸውን ቀጥለዋል

  በአራተኛው ሳምንት የረፋድ መርሀ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስን ከ ሰበታ ከተማ ሲያገናኝ በፈረሰኞቹ የበላይነት ጨዋታው ሊጠናቀቅ ችሏል ። የመጀመሪያዎቹ አስር

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

  ዛሬ ረፋድ ካይ በተካሄደው እና በፋሲል ከተማ የበላይነት በተጠናቀቀው ጨዋታ አፄዎቹ በሽመክት ጉግስ ድንቅ ብቃት ታግዘው ወደ አሸናፊነት የተመለሱበትን

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል

  የሶስተኛ ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን መርሀ ግብር ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ የሸገር ክለቦችን ባለ ድል

Read more