የጨዋታ ዘገባ

556 መጣጥፎች
ዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጥል ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጋጣሚውን ተጠቅሟል

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የሻምፒዮንነት ጉዞ ትንቅንቁ ቀጥሏል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታድየም ተደርገዋል።...

ዜናዎችየሴቶች ፕሪምየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግማሽ ደርዘን ግቦችን አስቆጥሮ ሲያሸንፍ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሯል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታድየም ተደርገዋል። በቀዳማዊ የዕለቱ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ወደ ካዝናው ከቷል

ለብሔራዊ ቡድን ከመቋረጡ በፊት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የሊጉ ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ መቐለ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል። ወላይታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ሸገር ከተማ እና ባህርዳር ከተማ በተመሳሳይ ሲያሸንፉ ፋሲል ከነማ እና መቻል ያለ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳካ አርባምንጭ ሽቅብ መጣሩን ቀጥሏል

ሀዋሳ ከተማ የሊጉን መሪ መከተሉን ሲቀጥል አርባምንጭ ከተማ ነጥቡን ያሳደገበትን ጣፋጭ ውጤት አግኝቷል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ላይ ከመሪው ሲዳማ ቡና ዝቅ...

ሀዲያ ሆሳዕናሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

ንግድ ባንክ ወሳኝ ድል ሲያገኝ ሦስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...

መቻልሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን ሲረታ ሸገር ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክም ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል። መቻልን ከወልዋሎ ያገናኘው ቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ ያለ ጎል የተደመደመ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ድሬዳዋ መቐለን 2ለ1 ሲረታ የሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 1ለ1 ተጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅ ቀጠናው ከፍ...