አርባምንጮች ከወራጅ ቀጠና ለመዉጣት አዳማ ከተማዎች በበኩላቸዉ ደረጃቸዉን ከፍ ለማድረግ ወደ ሜዳ የገቡበት ጨዋታ ካለምንም ጎል በአቻ ዉጤት ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች የማሸነፍ ወኔን...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት በሻሸመኔ ከተማ እና በጂንካ ከተማ መሀከል ተካሂዶ ፍፃሜውን አግኝቷል። ጨዋታዉን ሻሸመኔ ከተማ 2-1 በሆነ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 24ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 12 ጎሎች በ10 ተጫዋቾች...
*....ዲ ኤስ ቲቪ 60 ጨዋታዎችን ለማስተላለፍ ተዋውሎ እስካሁን 148 ጨዋታዎችን አሳይቷል በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ25-28ኛ ሳምንት ድረስ የሚካሄዱ 32 ጨዋታዎች የዲኤስቲቪ የቀጥታ ስርጭት...
ሲዳማ ቡና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን መቻልን 1 - 0 በማሸነፍ አስመዝግቧል ። ሲዳማ ቡናዎች በ23ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ መድኅንን በረቱበት ጨዋታ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን አንድ አቻ በሆነ ውጤት...
በሊግ ኩባንያው የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ከፍተኛ ቅጣት የተላለፈባቸው የኢትዮጵያ መድኑ አሰልጣኝ ገብረ መድህን ሃይሌ ውሳኔውን በመቃወም ይግባኝ እንደሚጠይቅ አሳውቋል። በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ድሬዳዋ ከተማን 3 - 0 አሸንፏል ። በጨዋታው በኢትዮጵያ መድኅን በኩል በ23ኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident