በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች ባገኙት ዉጤት ከሊጉ የተረፉዉ ድሬደዋ ከተማ በቀጣይ አመት ቡድኑን ለማጠናከር አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀሉ ይገኛሉ፤ ክለቡ ዛሬ የሶስት ተጫዋቾችን...
ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ዉድድር ዛሬ ልምምዳቸዉን የሚጀምሩት የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸዉን ኮንትራት አራዝመዋል፤ ከቀናት በፊት ከበርካታ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ የነበረዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...
ተከታታይ ሁለት አመታቶችን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ ስብስባቸዉን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ ነዉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለፉትን የዉድድር አመቶች...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ እና እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና የወሳኝ አጥቂዉን...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመራ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል አዲስ አሰልጣኝ በአንድ...
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመራ ወደ በዘንድሮዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደግ የቻለዉ እና በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን በዝውውር መስኮቱ ላይ...
ዘግየት ብሎ ወደ ዝውውር ገበያዉ የገባው የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ታውቋል። በዚህም ከዚህ ቀደም ለጂማ አባጂፋር...
ባህርዳር ከነማ ቀጣይ አመት ስብስባቸዉን ለማጠናከር በማሰብ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ ይገኛሉ። የጣና ሞገዶቹ አይቬሪኮስታዊዉን ኢንተርናሽናል አብዱላዚዝ ሲአሆኔን ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል፤ 1.82...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident