ተከታታይ ሁለት አመታቶችን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆኑት ፈረሰኞቹ ስብስባቸዉን ለማጠናከር ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ ነዉ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለፉትን የዉድድር አመቶች በባህርዳር ከነማ እንዲሁም በብሄራዊ ቡድኑ ግልጋሎት ሲሰጥ የነበረዉ ፋሲል ገ/ሚካኤል በሁለት አመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account