By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ዉል ሲያራዝም እንዲሁም የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ዉል ሲያራዝም እንዲሁም የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

 

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ በዝዉዉር መስኮቱ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ እና እንዲሁም የነባር ተጫዋቾቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና የወሳኝ አጥቂዉን ዉል ሲያራዝም እንዲሁም የግራ መስመር ተከላካይ አስፈርሟል።

የ2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አግቢ ሆኖ ያጠናቀቀዉ እና የሲዳማ ቡና የተስፋ ቡድን ፍሬ የሆነዉ እና ለ6 ዓመት ክለቡን ያገለገለዉን ይገዙ ቦጋለን ሲዳማ ቡና ለተጨማሪ 2 ዓመት ዉሉን አድሷል።

- ማሰታውቂያ -

እንዲሁም የሀዋሳ ከተማ የተስፋ ፍሬ በመሆን ዋናዉን ቡድን ለበርካታ ግዜያት በማገልገል እና ያለፉትን 2 ዓመት ከአዳማ ከተማ ጋር ማሳለፍ የቻለዉን የግራ መስመር ተከላካይ የሆነዉን ደስታ ዩሀንስን በ2 ዓመት ኮንትራት አስፈርሟል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article መቻል አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !!
Next Article ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

“መጠላለፉና ጉተታው በአፍሪካ ውስጥ ያለንን የመሪነት ሚና አሳጥቶናል”አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ/

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 6 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድኅን በአርባ ምንጭ ከተማ ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
La délégation éthiopienne part aujourd’hui au Cameroun
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገደ።
በ2012 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያለው ሚና
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?