የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲያሳካ ፤ አዳማ ከተማም ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል !!

በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...

መቻልሻሸመኔ ከተማኢትዮጵያ መድህንወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልቂጤ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ አቻ ሲለያዩ ፤ ኢትዮጵያ መድንም ከአስራ ሁለት ሳምንታት በኋላ ማሸነፍ ችሏል !!

በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ በወራጅ ቀጠናዉ ዞን ላይ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ ጨዋታቸውን ያለ ገብ...

ሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ማሸነፍ ሲችል ፤ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከወነዉ የምሽቱ ጨዋታም በአቻ ዉጤት ፍፃሜዉን አጊኝቷል !!

ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ የተሻለ ብልጫ የነበራቸዉ እና የተወሰኑ ጫናዎችን መፍጠር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 30 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በእርግጠኝነት ሻምፒዮን እንሆናለን” “ዘሪሁን ጥያቄውን እንዳቀረብልኝ አላንገራገርኩም” “ጊዮርጊስ ቤት አቻ ሽንፈት ነው” አማኑኤል ኤርቦ

በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦችን ካስቆጠሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ትውልድና ዕድገቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መፍለቂያ ከሆነችው አርባምንጭ ከተማ ነው። አምና በለገጣፎ ለገዳዲ መጥፎ...

ሀምበሪቾ ድራሜኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ያን ያህል ማራኪ የሚባል የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መመልከት ያልተቻለ ሲሆን ሁለቱም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 23 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...