ግዙፉ የተከላካይ አማካይ ጋቶች ፓኖም ከፋሲል ከነማ ጋር በመለያየት ወደ ኢትዮጵያ መድኅን አምርቷል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ጋቶች ፓኖም በፋሲል ከነማ...
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር አዳማ ከተማ በስንታየሁ መንግስቱ ብቸኛ ግብ ባህርዳር ከተማን 1 - 0 አሸንፏል። በባህርዳር ከተማ በኩል ወልዋሎ አዲግራትን ከረታው ቡድን የመጀመሪያ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ድሉን ወልዋሎ አዲግራትን 2 - 1 በመርታት አስመዝግቧል። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል በፋሲል ከነማ በተረቱበት ጨዋታ ከነበረው ምርጥ...
በሁለተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመክፈቻ ጨዋታ የተገናቹት ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ። ፋሲል ከነማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን ካሸነፈው ቡድን ምንም ቅያሪ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ተመስገን ዮሐንስን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የክለቡ የታዳጊ ቡድን ውጤት የሆነው ተመስገን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንድ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራትም ፈርሟል።...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ሽመክት ጉግሳ(ኢትዮ ኤሌትሪክ ) የመታወቂያ ቁጥር እሁድ መስከረም 12 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ1ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መቀመጫቻውን በሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ሲዳማ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ በሀዋሳ ከተማ የ1 - 0 አሸናፊነት ተጠናቋል።...
በሊጉ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀዳሚ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በሶስቱ አዲስ ፈራሚዎቹ ግቦች 3 - 1 አሸንፏል። በመጀመሪያ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ክፍት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident