የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው...

መቐለ 70 እንደርታአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር መቀሌ 70 እንደርታም ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በሁለተኛ ቀን መርሐግብር ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች በአ.ሳ.ቴ.ዩ. ስታድየም ተደርገዋል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው እና በብዙ የተጠበቀው...

ስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አህመድ ሁሴን አዞዎቹን ባለ ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሁል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በረከት ሳሙኤል፣አላዛር ማረነ፣ያሬድ ከበደ፣ ዋልታ አንደይ የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) ማከሰኞ ጥር 13 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ15ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

ሀዋሳ ከተማመቻልወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

መቻል የሊጉን መሪነት መረከብ የሚችልበትን ዕድል ሲያመክን የሊጉን ግርጌ የያዙት ክለቦች ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የተገናኘቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም ፣ ዮናስ ለገስ ፣ አማኑኤል ኤርቦ ፣ ሄኖክ ተወልደ እና አሮን አንተር የጨዋታ እገዳ ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም(ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ) ረቡዕ ጥር 7 2017 ዓ.ም. ክለባቸው ከወላይታ ድቻ ጋር ባደረገው የ14ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ...

መቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የዓምናው ሻምፒዮን ከሳምንታት በኋላ ወደ ድል ሲመለስ የሊጉ መሪ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል።...