By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በረከት ሳሙኤል፣አላዛር ማረነ፣ያሬድ ከበደ፣ ዋልታ አንደይ የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

በረከት ሳሙኤል፣አላዛር ማረነ፣ያሬድ ከበደ፣ ዋልታ አንደይ የጨዋታ እገዳ ሲጣለባቸው በክለብ ደግሞ ድሬደዋ ከተማ ቅጣት ተላልፎበታል

Fitsum Nigusse
Fitsum Nigusse 1 year ago
Share
SHARE

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) ማከሰኞ ጥር 13 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ባደረገው የ15ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 45+2 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. አላዛር ማረነ (ድሬደዋ ከተማ) ቅዳሜ ጥር 10 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ15ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 53 ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ቡድን ግልፅ ግብ የማግባት ዕድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሐ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. ያሬድ ከበደ(መቐለ 70 እንደርታ)  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

- ማሰታውቂያ -

ፋሲል ከነማ – መቀሌ 70 እንደርታ

መቐለ 70 እንደርታ – መቻል

ኢትዮጵያ ቡና – መቀሌ 70 እንደርታ

መቀሌ 70 እንደርታ – ባህርዳር ከተማ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ – መቀሌ 70 እንደርታ

በመሆኑም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35 (መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 /አንድ ሺ አምስት መቶ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል ።

4. ድሬደዋ ከተማ ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ15 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

1 ኢስማኤል አብዱል ጋኒዩ

2 ሄኖክ ሀሰን

3 ዘርዓይ ገብረስላሴ

4 አላዛር ማረነ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡

5. ዋልታ አንደይ /ስሁል ሽረ – ለዕለቱ ጨዋታ ያልተመዘገበ ተጫዋች ክለቡ ከአርባ ምንጭ ከተማ ጋር በነበረው የ15ኛ ሳምንት ግጥሚያ ከተቀያሪ ውጪ የሆኑ ተጫዋቾች በሚቀመጡበት ቦታ ላይ ሆኖ ዳኞችን በተደጋጋሚ አስፀያፊ ስድብ ስለመሳደቡ እና በዚህም ምክኒያት በፀጥታ ኃይሎች ስታድየሙን ለቆ እንዲወጣ ሲደረግ ያልተገባ ባህሪ ስለማሳየቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈጸመው ጥፋት በኢ እ‥ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 1 መሠረት 3/ሶስት/ ጨዋታ እንዲታገድና ብር 3000 /ሶስት ሺህ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article አረጋሽ ካልሳ በመጀመሪያ ጨዋታዋ ግብ አስቆጠረች
Next Article አህመድ ሁሴን አዞዎቹን ባለ ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሁል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግሰበታ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
“በአዲሱ ዓመት ክለቤን ጠቅሜና ጥሩ ብቃቴን አሳይቼ ለብሔራዊ ቡድን መመረጥን አልማለው” ሱራፌል ጌታቸው /ድሬዳዋ ከተማ/
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞ አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ተስማማ !
ሽረ ምድረገነት ግብ ጠባቂ አስፈረመ
“ኳሷን ባልወስዳትም በጣፋጩ ድል ሀትሪክ መስራቴ ደስታዬን የተለየ አድርጎታል”ሙጂብ ቃሲም
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?