አህመድ ሁሴን በ አርባምንጭ ከተማ ለመቆየት የተስማማ የመጀመሪያው ተጨዋች ሲሆን አህመድ በ አዞዎቹ ቤት ያለፉትን አራት አመታት ግልጋሎት መስጠት ችሏል ። ሌላላኝ ውሉን...
አክስዮን ማህበሩ አስቸኳይ ጉባኤውን በካፒታል ሆቴል ያደረገ ሲሆን በ 4ኛው እና 5ኛው መደበኛ ጉባኤ የተወሰዱ ቪዲዮ ለክለብ ተሳታፊዎች ማቅርብ ችለዋል በዛሬው ጉባኤ ላይ...
በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት...
ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በቅርቡ የተለያየው አዲስ ወርቁ የታንዛኒያው አዛም ክለብ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። ክለቡ ይፋ ባደረገው የአዲስ ወርቁ ሹመት መሰረት ለአንድ...
ኔጌሌ አርሲ አሰልጣኙን ለቀጣይ አንድ ዓመት ለማስቀጠል ተስማማ ። የቀድሞ የ ባቱ ከተማ አሰልጣኝ እንዲሁም በዘንድሮ ዓመት ኔጌሌ አርሲ በመያዝ የ ከፍተኛ ሊግ...
▻ በዛሬው እለት በ ቅዱስ ጊዮጊስ ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ መጫወት የቻለው ሀብታሙ ጉልላት እንግዳችን አድርገን አቅርበናል ።...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቀለ 70 እንደርታ አራተኛው ወራጅ ክለብ ሆኗል። ወልዋሎ አዲግራት ስሁል ሽረና አዳማ ከተማ ቀድመው የወረዱ ሲሆን መቀለ 70 እንደርታ በኢትዮ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. በፍቃዱ አለማየሁ(ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ኢትዮጵያ ቡና - ኢትዮ ኤሌትሪክ ቅዱስ ጊዮርጊስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident