የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ሰሞኑን ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ሊከፍል ነው

ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በዚህ ሳምንት ደሞዝ ለመክፈል የሚያስችለው የሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አግንቷል። ክለቡ ዛሬ…

የሀድያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ቅሬታ ቀጥሏል

የሀድያ ሆሳዕና ተጨዋቾችና አመራሮች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፈጠሩት አለመግባባት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የክለቡ ተጨዋቾች የመጋቢት፣…

ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል አራዝሟል

  ፋሲል ከነማ እግርኳስ ክለብ በ2012 የውድድር ዘመን ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የቆየውን የአማካይ ስፍራ…

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት”ጀማል ጣሰው (ፋሲል ከነማ)

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት” “የአባይ ግድብ ከአደይ…

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው”አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ /ሲዳማ ቡና/

“ወደ ውጪ ወጥቶ ማሰልጠንና የብሔራዊ ቡድናችንን በሀላፊነት መምራት የወደፊቱ እቅዶቼ ናቸው” “አዲስ ግደይ ፕሮፌሽናል አዕምሮ…

ወልዋሎ አዲግራት አፍሪካዊያንና ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾችን ይለያያል መባሉን አስተባበለ

“ከየካቲት ጀምሮ ለማንም ተጨዋች ደመወዝ አልከፈልንም“ ኮማንደር ኪዳነ ኃብቴ/የክለቡ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወልዋሎ አዲግራት…

የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች ቅሬታቸውን አሰምተዋል

  የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ ውድድሮች ከተቋረጡ ጀምሮ የሶስት ወር ደሞዛቸው…

የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች 300 ሺህ ብር ይመለስልን እያሉ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቋረጡን ተከትሎ ለአመቱ የከፈልነውን የመመዝገበያ ክፍያ መልሱልን የሚሉ ክለቦች ብቅ ብቅ እያሉ…

“የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ

የቀድሞ የሐዋሳ የተጨዋቾች ማህበርን ለመመስረት እንቅስቃሴ ተጀምሯል “የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ…

አዳማ ከተማ ደመወዛችን ተቀነሰ ባሉ 9 ተጨዋቾች ተከሠሠ

  የ50ሺ ብር ወርሃዊ ደመወዝ ገደብን የሚደነግግ ደንብ መውጣቱ እያወዛገበ ባለበት አዳማ ከተማ ከህጉ መውጣት…