በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ሽመልስ በቀለ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሐይቆቹ ድል ሲቀናቸው ድሬዳዋ ከ ኤሌክትሪክ ፣ መቐለ ከ ሸገር በተመሳሳይ...
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያው አመት ቆይታው ክስተት የሆነውን ቡድን ያሳየን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ (በረከት) ማነው ? ተወልዶ ያደገው አዳሚ ቱሉ በምትባል ከዝዋይ (ባቱ ከተማ)...
ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን መርሀግብር መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል የከቤ ብዙነህ ምትሀት ለነገሌ...
ታሪክን ሰንዶ ገደል አፋፍ ለቆመው ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ለበሽታው መድሀኒትን ወይስ የከፋ በሽታ ...? በሚል ዘርዘር ባለ መልኩ ይህንን ሀሳብ እንካቹ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ዘነበ ከድር (ሸገር ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል። ሸገር ከተማ-አዳማ ከተማ ነገሌ አርሲ-ሸገር ከተማ ወላይታ...
መቐለ 70 እንደርታ ድል ሲቀናው የጣና ሞገዶቹ እና ብርቱካናማዎቹ ጨዋታ 0ለ0 ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታ በተሻለ የማጥቃት ደመ ነብስን ይዘው በገቡበት የመጀመሪያዎቹ ሰላም...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥሩ ክለብ አሁንም በሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች በፊፋ ክስ ቀረረበት። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከፋይናንስ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ በድግግሞሽ...
ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንበራቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident