የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር ሲለያይ ዮሴፍ ታረቀኝን ተክቷል

ረዳት አሰልጣኙን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው ሸገር ከተማ ከአንድ ተጫዋች ጋር በመለያየት በሞትኩ አዲስ ተጫዋች ተክቷል። ረዳት አሰልጣኙ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅን ዋና አሰልጣኝ ያደረገው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስድስት ዋና አርቢትሮች ሚኒማ ባለማሟላታቸው ወደቁ….

ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ባደረገው የአካል ብቃት ምዘና 6 ዋና ዳኞች መውደቃቸው ተሰማ። ከ24 ዋና ዳኞች ሠሃል 18ቱ የአካል ብቃት...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ ሁለት ወጣት አሰናብቶ ሁለት ዜጋ ተጫዋች አስፈረመ

ከቀናት በፊት እንደጠቆምናችሁ ወላይታ ድቻ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን የግሉ አደረገ። ከቀናት በፊት አራት ተጫዋቾችን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አሁን ደግሞ ከተስፋ ቡድን ያደጉትን አማካዩቹን...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሊሾም ነው

ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የዋና ቅጥር አሰልጣኝ በፊት ሸገር ከተማ ረዳቱን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሊሾም ነው። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በማሰናበት በምትኩ ለወራት ከነበረው የስልክ ልውውጥ...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የመስመር አጥቂ ወደ ሊጉ ተመልሷል

በፋይናንስ ህጉ ተጫዋች ማስፈረም ከብዶት የነበረው ኢትዮጵያ መድን ተጫዋች አግኝቷል። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ በፋይናንስ ህጉ የተነሳ ከአርባ እስከ ሀምሳ ሺህ ክፍያ ካልሆነ የሚፈልጓቸውን...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈጣኑ የመስመር አጥቂ በይፋ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል

ሀትሪክ ስፖርት ከወር በፊት የነገረቻችሁ ዜና እውነት ሆኗል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውስጥ የልጅነት ጊዜውን በስልጠና ካሳለፈ በኋላ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በሰበታ ከተማ በኋላም በባህርዳር...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ከአመት አመት ስህተቱ የማይማረው ወልዋሎ አደጋ ውስጥ ነው

የአራት ወራት ደመወዝን ያልከፈለው ወልዋሎ ከባድ ችግር ውስጥ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ መወዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በየአመቱ በደመወዝ እና መሰል ጉዳዮች በተጫዋቾች...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ለሸገር ከተማ መልቀቂያ ያስገባው አጥቂ ማረፊያው ባህርዳር ሆኗል

ትላንት ቢኒያም ፍቅሩን የግሉ ያደረገው ሸገር ከተማ አንተነህ ተፈራን ለቋል። ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በገባው ተደጋጋሚ ሰጣገባ በክለቡ ደስተኛ ካልነበሩ አራት ተጫዋቾች አንዱ...