የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ በዛሬው ጨዋታ ቡድናቸውን እየመሩ አይደለም

የአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ቅጣት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይመስላል።   ቡድኑ ወልዋሎ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ከሲዳማ ቡና ጋር እያደረገ ባለው ጨዋታ ላይ እየመሩ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ለአንድ ተጫዋች ማስጠንቀቅያ ሰጥቷል።

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ ስፍራ ላይ ለሚጫወተው ዳኛቸው በቀለ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። የክለቡ ፌስ ቡክ ገፅ እንደሚያመላክተው። ተጫዋቹ በተደጋጋሚ የመሰለፍ እድል የተሰጠው ቢሆንም ከአቅም...

ሰበታ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ወደ ድል የተመለሰበትን ውጤት አስመዝግቧል።

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ አጋማሽ ሲደረጉ ድሬዳዋ ከተማ በሜዳው ሰበታ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 11ኛ...

ባህርዳር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ| ባህርዳር ከነማ የማታ ማታ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።

  በ 11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማን ያስተናገደው ባርዳር ከተማ በፍቃዱ ወርቁ የመጀረሻ ደቂቃ ግብ 2-1 በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ጨብጠዋል። የጣናው ሞገድ...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት | ስሁል ሽረ 0-1 መቐለ 70 እንደርታ

"ዳኛው ጠቅላላ የጨዋታው መንፈስ ስለረበሸው ጨዋታው እንደዚህ ነው ብዬ መናገር አልችልም" ሳምሶን አየለ "የተረጋጋ ነገር ባይኖርም ግብ አስቆጥረን ማሸነፍ ችለናል እና ለቀጣይ ጥሩ...

ቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ የሸገር ደርቢን በሙሉአለም መስፍን ብቸኛ ግብ በድል ማጠናቀቅ ችለዋል

የውድድር ዓመቱ እጅጉኑ ተጠባቂ የሆነው የሸገር ደርቢ ዛሬ በ10 ሰዓት በሁለቱም ደጋፊዎች ባማረ እና ባሸበረቀ ድጋፍ ታጅቦ ተካሂዷል። ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በኩላሊት ህመም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል

  በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር የጅማ አባጅፋር እና ፋሲል ከተማ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን አግንቷል። በጅማ አባጅፋር በኩል ሰሑል ሽረን አቻ ያወጣውን...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መቐለ 70 እንደርታ መሪነቱን ያስቀጠለበትን ድል ስሑል ሽረ ላይ አስመዘገበ

  በድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቋል።ከሁለቱም ቡድኖች አንዳንድ ተጨዋቾች በቀይ ካርድ በተሰናበቱበት ጨዋታ ባለሜዳዎቹ መቐለዎች ኦኪኪ ኦፎላቢ ባስቆጠራት...