የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ በእጁ ሊያስገባ ከጫፍ ደርሷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አጥቂ የሊጉን መሪ ሊቀላቀል ነው። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ጀምሮ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት ፣ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

መቐለ 70 እንደርታ እና ኪቲካ ጀማ ሊለያዩ ነው

ሞዓም አናብስቱ ከመስመር አጥቂው ጋር የመለያየታቸው ነገር የሰፋ መስሏል። መቐለ 70 እንደርታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ኪቲካ ጅማ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ወርቃማ ሦስት ነጥብ አግኝቷል

በሮዱዋ ደርቢ በበርካታ ደጋፊዎች የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማን ባለ ድል በማድረግ የደረጃ አናቱን በነጥብ ብልጫ መርቷል። በሁለቱ ክለቦች ንግግር...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ናይጄሪያዊው አማካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ነው

ለሹቲንግ ስታርስ እየተጫወተ የሚገኘው ተጫዋች አዞዎቹን ሊቀላቀል ነው። ከሀገሩ ዲያፋ አካዳሚ በኋላ በ2013 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ በከፍተኛ ሊጉ በሀምረሪቾ ዱራሜ በመጫወት ከሀገራችን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ እና አምሳሉ እስመለአለም በይፋ ተለያይተዋል

ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየው ክለቡ በቀጣዩ ሳምንት አዲስ አሰልጣኝ ሊቀጥር ነው። ከፋሲል ከነማ ጋር የተለያዩትን ዮሐንስ ሳህሌን በመተካት የክለቡ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ተደርገው የተሾሙት...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየተመለከተ ይገኛል

በሊጉ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾች ከአዞዎቹ ጋር ልምምድ እየሰሩ ናቸው። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከቀጠረ በኋላ በአራት ጨዋታዎች ሽንፈት ያልቀመሰው እና ሁለት አሸንፎ ሁለት አቻ...

ሀዲያ ሆሳዕናሽረ ምድረገነትባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ሽረ ፣ ወልዋሎ ፣ ሀድያ እና አርባምንጭ ድል ቀንቷቸዋል

በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት የተደረጉ ጨዋታዎች አራቱም በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ምድረገነት ሽረ 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሜዳ ላይ ከሚታዩ እንቅስቃሴዎች በስተቀር የመጀመሪያው አጋማሽ በጎል ሙከራዎች...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈረመ

ቡናማዎቹ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የተለያየውን አማካይ የግላቸው አደረጉ። እግር ኳስን በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ትውልድ ሀገሩን ቤንሻንጉልን ወክሎ ሲጫወት ከሁለት አመት በፊት አዳማ ከተማን...