By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቐለ 70 እንደርታ እና ኪቲካ ጀማ ሊለያዩ ነው
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችዜናዎችመቐለ 70 እንደርታ

መቐለ 70 እንደርታ እና ኪቲካ ጀማ ሊለያዩ ነው

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 6 days ago
Share
SHARE

ሞዓም አናብስቱ ከመስመር አጥቂው ጋር የመለያየታቸው ነገር የሰፋ መስሏል።

መቐለ 70 እንደርታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መካከል ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ኪቲካ ጅማ ይጠቀሳል። ክለቡን በቋሚነት ከሚያገለግሉት መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞው የገላን ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋች ለመቐለ የአንድ አመት ውል ፈርሞ በክለቡ ላለፉት ስድስት ወራቶች መቆየት የቻለ ቢሆንም ክለቡ የአራት ወራት ደመወዙን መክፈል አልቻለም።

ይህንንም ጉዳይ በተደጋጋሚ ለክለቡ ቢያቀርብም ሰሚ ያጣው ተጫዋቹ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በደብዳቤ አሳውቆ ክለቡ ከትላንት በስቲያ የካቲት 19/2018 አፋጣኝ ምላሽን ፌድሬሽኑ ይስጠኝ ቢልም የክለቡ አመራሮች ጉዳዩን ችላ በማለት ፌድሬሽኑ የጠየቀውን ቀናት በማለፋቸው ተጫዋቹ ለሁለት ወር አንድ ክለብ ለአንድ ተጫዋች ደመወዝ ካልከፈለ ይለያይ በሚለው ህግ መሠረት ተጫዋቹ እና ክለቡ ያላቸው እህል ውሀ ሊያበቃ መቃረቡን የተገኘሁ መረጃ አመላክቷል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ሲዳማ ቡና ወርቃማ ሦስት ነጥብ አግኝቷል
Next Article ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ በእጁ ሊያስገባ ከጫፍ ደርሷል
Leave a comment

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል !

kidus Yoftahe By kidus Yoftahe 6 years ago
“የዋልያዎቹን ስብስብ ዳግም እንደምቀላቀልና ወላይታ ድቻንም ለጥሩ ውጤት እንደማበቃው እርግጠኛ ነኝ” ፅዮን መርዕድ /ወላይታ ድቻ/
በርበሬዎቹ አስራ ዘጠኝ ተጨዋቾን ሲያስፈርሙ ሁለት ተጨዋቾች ውል አራዝመዋል !!
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ መሪ መሆን ሲችል ፤ ወልቂጤ ከተማም ወደ ድል ተመልሷል !!
​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሀዋሳ ከተማና ኤትዮ ኤሌትሪክ መካከል ተፈጽሟል ስለተባለው የጨዋታ ውጤት ማስቀየር ሙከራ አጣሪ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል 
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?