የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ግጥሚያ(ዎችን) ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የዳኞች ኮሚቴ የዳኞች እድገት በኮታ ነው መባሉን አስተባበለ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚታየው የዳኞች ስህተት ከብቃት ይልቅ ኮታን መሰረት ያደረገ ምደባና እድገት በመኖሩ ነው የሚሉ ቅሬታዎች እየተደመጡ ነው፡፡ ስማቸው እንዲጠቀስ ያለፈለጉ ነገር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች !

የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር እና አመራር በትላንትናው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ጠንካራ ነን፤ ስንከላከልም ስናጠቃም እንደ ቡድን ስለምንጫወት ዘንድሮ አንድ ነገርን ከእኛ ጠብቁ” አማኑኤል ጎበና /ሀዲያ ሆሳዕና/

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለአርባምንጭ ለወልዋሎ እና ለአዳማ ተጫውቶ ከማሳለፉ በፊት የቅ/ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን ተጨዋች ነበር። በቤት ኪንጉ ደግሞ እስካሁን ባደረጓቸው አምስት ጨዋታዎች ውድድሩን...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል?

በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ተጠባቂውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣል? ሀዲያ ሆሳዕና ወይንስ ፋሲል ከነማ? “ለፋሲሎች ብቻ ብለን አልተዘጋጀንም፤ እነሱን አሸንፈን መሪነታችንን እናጠናክራለን” አማኑኤል...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቁጥራዊ መረጃዎች በዛሬው ጨዋታ

• የፈረሰኞቹ የፊት መስመር አጥቂ ሳላህዲን ሰዒድ ከ 307 ቀናት በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት አድርጓል ። • ሳላህዲን ሰዒድ ለፈረሰኞቹ ለመጨረሻ ጊዜ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጅማ ስታዲየም ዝግጅትን በተመለከተ

  ግዙፉ የጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። የመጀመሪያ ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚያስተናግዱት ስታዲየሞች መካከል...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የታህሳስ ወር ቁጥራዊ መረጃዎችና ምርጦች

በታሪካዊ ክሰተቶች ታጅቦ የተጀመረው የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ፕሮቶኮልን ጠብቆ በሀገሪቱ የእግር ኳስ ታሪክ የቀጥታ ሽፋንን በማግኘት...