የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ ዋልያ ቢራ ጋር ያለውን ስምምነት ለተጨማሪ ዓመታት አራዝመዋል ። በሸራተን አዲስ እየተካሄደ ባለው የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት የ ኢትዮጵያ...
*... የፋይናንስ ሃላፊው በፀጥታ ሃይሎች ተያዘ ሀድያ ሆሳእና ከ15 ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የፌዴሬሽኑ የፍትህ አካላት ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ታገደ።...
ዛሬ ረፋድ ላይ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው መርሀ ግብር ጨዋታቸውን ያደረጉት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን የ አዳማ ከተማ ወጣት ቡድንን...
በባህር ዳር ከተማ ለሚካሄደው ከ23 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት ውድድር በፌዴሬሽኑ የተቋቋመው የሴካፋ ብሔራዊ ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ ዛሬ ሐምሌ 1/11/2013 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2014 ዓ.ም የውድድር ዘመን በየትኛውም የኘሪሚየር ሊግ ክለብ ከ3 በላይ የውጭ ሀገር ተጫዋቾች ማስፈረም እንደማይቻል ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ቀደም ሲል...
"በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ" "የተቀመጥኩበት ወንበር እስካሁን...
ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...
"ኢንተርሚዲየሪዎች መኖራቸው ለእግር ኳሱ ቢጠቅምም ካፍም ሆነ ፊፋ መኖራቸው የግድ ነው ብለው ግን አያስገድዱም" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮዽያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር:- "ማንኛውም ተጨዋች እስካልፈለገ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident