የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን አራት ክለቦችን አገደ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ጸንቶባቸው ውሳኔውን ተፈጻሚ ያላደረጉ አምስት ክለቦችን ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማገዱን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ3 point National Academy project ጋር በይፋ ተፈራርሟል!!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ15፣ 17 እና 20 ዓመት በታች የዕድሜ እርከኖች ወጣቶችን በማሰልጠን እና ለብሔራዊ ቡድኖቻችን፤ አልፎም ለታላላቅ የአውሮፓ ክለቦች ገበያ ለማብቃት...

ከ 20 ዓመት በታች ሴቶችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ ከተማ ቆይታውን በማድረግ የሴካፋ ውድድር ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ቡድኑ ዛሬ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም ልምምዱን...

ከ 20 ዓመት በታችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዝግጅትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 20 - እስከ ጥቅምት 30/2014 ለሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው...

ሉሲዎቹአፍሪካየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሉሲዎቹ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያመራሉ

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ለ2022 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታቸዉን ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ረቡዕ ዕለት ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም በካምፖላ ለማድረግ ነገ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፓይለት ከአስራ አምስት ዓመት በታች ፕሮጀክት የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል።

''ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተጫዉተዉ ዉጤት የሚያመጡበት እንጅ ስልጠናን መማሪያ መሆን የለበትም'' የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ''መንግስት አምና ብቻ ለእግርኳሱ 2.2...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ የነገዉን ጨዋታ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል !!

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት የምድባቸዉን ሶስተኛ ጨዋታ በሜዳቸዉ ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ረፋድ 3:00 ላይ ከነገዉ ጨዋታ አስቀድሞ የመጨረሻ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኤልኔት ግሩፕ ድርጅቶች ጋር ለመስራት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ፈጽሟል !!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከካፍ እና ፊፋ ከሚያገኘው አመታዊ የገንዘብ ድጎማ ውጭ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት በመፈጸም የገቢ አቅሙን ለማሳደግ ከፍተኛ...