መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን አራት ክለቦችን አገደ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን አራት ክለቦችን አገደ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ጸንቶባቸው ውሳኔውን ተፈጻሚ ያላደረጉ አምስት ክለቦችን ከቀጣዩ የዝውውር መስኮት ማገዱን አስታወቀ።

በፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ፊርማና ማህተም በወጣው ደብዳቤ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ክለቦችን ጨምሮ አራት ክለቦችን ማገዱን አሳውቋል።

በዚህም መሠረት የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ወላይታ ድቻ በይግረማቸው ተስፋዬ፣ ሀድያ ሆሳዕና በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ፣ ከፋ ቡና በዳግም እንዳልካቸው፣ በሙሉቀን አበበ፣ በአብይ ምንዋጋውና እንዳልካቸው ዘውዴ ፤ ቤንች ማጂ ቡና ደግሞ በሚካኤል እጅጉ በቀረበባቸው ክስ የፍትህ አካላቱ የሰጡትን ውሳኔ ባለመፈጸማቸው መታገዳቸውን የሕግ አማካሪ ጠበቃና የእግርኳስ ሰፖርትኞች ሕጋዊ ወኪል የሆኑት አቶ ብርሃኑ በጋሻው ተናግረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...