የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከ8 ዓመታት ቆይታ በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ በካሜሩን ለሚደረገው ቆይታ...
በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን...
👉 ለጭማሪው የኢኮኖሚ ጫናው ምክንያት ሆኗል... ከዋሊያዎቹ ጋር ወደ ካሜሩን ከሚጓዙ 500 ደጋፊዎች መሃል ለመሆን በርካታ ደጋፊዎች እየተመዘገቡ መሆናቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዳር 25 እና 26/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ ሊያካሄድ የነበረው 13ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙ ይታወቃል። በያዝነው...
በዛሬዉ ዕለት በጁፒተር ሆቴል የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 2014 ዓ.ም ዉድድር የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት የተከናወነ ሲሆን ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ ከታህሳስ ዘጠኝ ጀምሮ ውድድራቸውን...
የሀገሪቱን የግዛት አንድነትና የህዝቦቿን ነጻነት ለማረጋገጥ በጦርነት አውድማው እየተፋለመ ላለው ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እየተደረገ ያለው ድጋፍ ቀጥሏል። በእግር ኳሱ አደባባይ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች...
በዘንድሮው ውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ከአምስት ጨዋታዎች ሶሰት አቻ ተለያይቶ ሁለት ሽንፈት አጋጥሞት በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ ክለብ አስራ አንድ...
"ሴካፋ ላይ ከነበረን ብቃት ከቦትስዋና ብሄራዊ ቡድን ጋር የነበረን አቋም የተሻለ ነው"ሲሉ አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል ተናገሩ። የ20 አመት ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident