በዛሬዉ ዕለት በጁፒተር ሆቴል የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ 2014 ዓ.ም ዉድድር የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት የተከናወነ ሲሆን ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ ከታህሳስ ዘጠኝ ጀምሮ ውድድራቸውን እንደሚያደርጉም ተገልጿል።
በዚህ መሰረትም
ምድብ ሀ
አንጋጫ ከተማ
ዱከም ከተማ
ቦዲቲ ከተማ
ድሬዳዋ ፖሊስ
አራዳ ክፍለ ከተማ
መቂ ከተማ
ሱማሌ ካራማራ
ምስራቅ ክፍለ ከተማ
ወንጅ ስኳር
የዉድድር ቦታ:- ወላይታ ሶዶ ከተማ
ምድብ ለ
ሆለታ ከተማ
አዲስ ፖሊስ
ሀድያ ሊሙ
ሞጆ ከተማ
ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ
ሐረር ከተማ
ዱራሜ ከተማ
መከላከያ (B)
የዉድድር ቦታ:- ቡራዩ ከተማ
ምድብ ሐ
ንስር ከተማ
ለገጣፎ 01
አሶሳ ከተማ
አረካ ከተማ
ጎፋ ባሬንቺ
ቦሌ ክፍለ ከተማ
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ
ሮቤ ከተማ
የዉድድር ቦታ:- አሰላ ከተማ

አስተያየት ይስጡ