መነሻ ገጽ ዜናዎች የ2014 አመት የከፍተኛ ሊግ መርሀግብር ዛሬ በሚደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ጅማሯቸዉን የሚያደርጉ ይሆናል !!
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የ2014 አመት የከፍተኛ ሊግ መርሀግብር ዛሬ በሚደረጉ ዘጠኝ ጨዋታዎች ጅማሯቸዉን የሚያደርጉ ይሆናል !!

አጋራ
አጋራ

በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን የሚከዉኑ ሲሆን ከየምድባቸዉ ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዉ የሚያጠናቅቁ ክለቦችም በቀጣዩ አመት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሚሆኑ ይሆናል።

በዚህ መሰረትም የአንደኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች ከታች ተዘርዝረዋል:-

ከፍተኛ ሊግ (1ኛ ሳምንት)

ምድብ-ሀ

04፡00 አምቦ ከተማ ከ ነጌሌ አርሲ
08፡00 ገላን ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
10፡00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ምድብ-ለ

04፡ 00 ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ከንባታ ሺንሺቾ
08፡00 ስልጤ ወራቤ ከ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ
10፡00 ቡታጅራ ከተማ ከ ሰንዳፋ በኬ ከተማ

ምድብ-ሐ

04፡00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ጅማ አባ ቡና
08፡00 ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ
10፡00 ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ሶዶ ከተማ

©EFF

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...