"አጨዋዋታችን ስህተት ስለነበረ አይደለም የተሸነፍነው" "የኛ ተጫዋቾች ኳስ ሲያገኙ ነው የሚጫወቱት ሲያጡ አይጫወቱም" "የአቅማችን ልዩነት ጎልቶ ታይቷል" "አቋሜን አልቀይርም አሁንም ወደ ፊትም ቀጥተኛ...
" ሚዲያውም በአብዛኛው አሰልጣኞችን እንጂ ተጨዋችችን አይተችም" ገብረ መድህን ሃይሌ / የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/ "ብሄራዊ ቡድኑንም ሆነ ክለብ ማሰልጠን ሰልችቶኛል" ሲሉ አሰልጣኝ ገብረ መድህን...
በውጪ ሃገር የሚጫወቱ ኢትዮጵያዊያን ተጨዋቾች ፕሮፌሽናልነት ይዘው ስለሚመጡ አብረው መዘጋጀታቸው ጥቅሙ የበዛ ነው ሲል አሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ተናገረ። ዋሊያዎቹ በቀጣዩ ሳምንት ከሜዳ ውጪ...
ለ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ከተማ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን እንደማያገኝ ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው የምድብ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታዎች የመጨረሻ የ23 ተጫዋቾች ስብስቡን አሳውቋል። ቡድኑ አስቀድሞ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ...
"ፌዴሬሽኑ በዋሊያዎቹ ግልጋሎት ላይ የተጎዳን ተጨዋች እንጂ በክለብ ጨዋታ የተጎዳን ተጨዋች የማስመርመር ግዴታ የለበትም" አሰልጣኝ ዳንኤል ገ/ማሪያም " የተገኘውን የግብ እድል ባንጠቀምም...
👉"ለበጎ አድራጎት ስራና ህብረተሰቡን በቀላሉ ለማግኘት የዋሊያዊቹ አባላት ቅርብ ናቸው" አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ/ በመላው ኢትዮጵያ ለሚካሄዱ የበጎ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያካሂድ ባመራበት ሁለት የቡድኑ አባላት ከሆቴላቸዉ ወተዉ መጥፋታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታዉቋል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident