"የመጨረሻ አምስት ወይም ስድስት ተከታታይ ጨዋታዎች የተጫወተ መሆን ነበረበት" "በቁጭት ነው እየሰራን ያለነው" "አቅም ያለው ተጫዋች ነው የሚገባው ስም አይደለም" ================== የብሔራዊ ቡድኑን...
ኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ የሚያደርጉትን ጨዋታ ሴኔጋላዊያን ዳኞች ይመሩታል። የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከፊቱ ሁለት የደርሶ መልስ መርሀግብር ከሳኦቶሜ...
ከሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ አመሻሹን ልምምድ ይጀምራል። ለአፍሪካ ዋንጫ የቅደመ ማጣሪያ ጨዋታ ከሳኦቶሜ...
በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ በአህጉሪቱ የሚገኙ ዝቅተኛ ሀገራት የሚገናኙበት የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ነገ ይፋ ይሆናል። ካፍ ከቀጣዩ...
ፋሲል ከነማ በአሰልጣኙ ዮሀንስ ሳህሌ የዋሊያዎቹ ቅጥር ዙሪያ መረጃ አልነበረኝም ሲል ቅሬታውን አሰማ። ከክለቡ ውስጥ አዋቂ በተሰማ መረጃ አሰልጣኙ ለዋሊያዎቹ መመረጡን ክለቡ የሰማው...
*... የሶስቱ አሰልጣኞች ሲቪ ተገምግሟል... የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን የዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ እንዲሆን መስማማቱ ይታወሳል። አሰልጣኙ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ቅዳሜ በአሜሪካ ከዲሲ ዩናይትድ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ያደርጋል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየተመራ ለጨዋታው ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የቡድኑን ዝግጅት በተመለከተ በጋዜጣው መግለጫው በርከት ያሉ ነጥቦች አንስቷል። በተለይም በተደጋጋሚ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችን በደንብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident