መነሻ ገጽ ዋልያዎቹ የሳኦቶሚ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ
ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የሳኦቶሚ እና ኢትዮጵያን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ የሚያደርጉትን ጨዋታ ሴኔጋላዊያን ዳኞች ይመሩታል።

የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከፊቱ ሁለት የደርሶ መልስ መርሀግብር ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ያለበት ሲሆን የመጀመሪያውን የማጣሪያ ጨዋታን መጋቢት 16 ሞሮኮ በሚገኘው ኤል አብዲ ኤልጃዲዳ ስታዲየም አመሻሽ 10 ሰዓት ላይ ሲያከናውን አራት ሴኔጋላዊያን ዳኞች ጨዋታውን እንዲመሩት በካፍ መመረጣቸውን ሀትሪክ ስፖርት ማረጋገጥ ችላለች።

በዋና ዳኝነት ከ2019 ጀምሮ በኢንተርናሽናል ዳኝነት በማገልገል ላይ የሚገኙት ኤልሀጂ አማዱ ሲ በመሐል ዳኝነት በረዳት ዳኝነት ደግሞ የሀገሩ ልጆች ማማዱ ናጎም እና መሐመድ ፎል አራተኛ ዳኛ ደግሞ አዳልበርት ዲዮፍ የጨዋታው ታዛቢ ደግሞ ማጋሳ ሲዴ ቤካዬ ከማሊ መሆናቸውን አውቀናል።

የመልሱ ጨዋታ መጋቢት 22 በድሬዳዋ አለምአቀፍ ስታዲየም ይደረጋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...