ትናንት የተጀመረው የጎፈሬና የአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የልምድ ልውውጥ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል

በዛሬው መርሀ ግብር በቅድሚያ የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ስራ አስኪያጅ እና የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ፍፁም ክንደሼ ከስፖርት ስፖንሰርሺፕ ጋር በተያያዘ ከትላንት

Read more

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች በጋራ ያዘጋጁት ስልጠና በዛሬው ዕለት ተጀምሯል

የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በፕሪሚየር ሊጉ ለዘጠኝ እንዲሁም በከፍተኛ ሊጉ ደግሞ ለስምንት ክለቦች የስፖርት ትጥቅ አቅራቢ የሆነው ጎፈሬ

Read more

” በሚቀጥሉት አመታት አቅም ያላቸዉ ወጣት ተጫዋቾችን በአዉሮፓ መድረክ የምንመለከትበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም ”የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳት አቶ ኢሳያስ ጅራ

‘በሀገረ ጀርመን ያገኘሁትን ልምድ እና እዉቀት ወደ ትዉልድ ሀገሬ አምጥቼ ወጣት ተጫዋቾችን ለአዉሮፓ እግርኳስ ለማብቃት ትልቅ ህልም ነበረኝ” የ3 Point

Read more

በ2014 ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ በትግራይ ክለቦች ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔ አሳልፏል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከዚህ ቀደም የትግራይ ክልል ክለቦች የ2013ዓ.ም የውድድር ተሳትፎን በተመለከተ ውሳኔ ማስተላለፋ ይታወሳል ።

Read more

ሰበታ ከተማ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቀሪ የአንድ ዓመት ክፍያ እንዲከፈለው እግር ኳስ ፌዴሬሽኑን ጠየቀ

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሰበታ ከተማን የአንድ አመት ክፍያ ተመላሽ አለማድረጉ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ በ2012 የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሞ ሰበታ ከተማን

Read more

በውዝግብ የተቋረጠው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ነገ ይካሄዳል

በ2012 ሊካሄድ የነበረውና በተገቢነትና ሌሎች ጥያቄዎች በቀረበው ቅሬታ ሳይካሄድ የቀረውና አዲስ አስመራጭ ኮሚቴ መርጦ የተበተነው የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

Read more