በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች ፋሲል እና ንግድ ባንክ ነጥብ ሲጋሩ መቻሎች በጭማሪ ደቂቃ ጎል ወሳኝ ድል አግኝቷል። ፋሲል ከነማ 1-1...
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በተደረጉ ሁለት የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ወልዋሎን ሀዋሳ ከተማ ደግሞ ድሬዳዋን በመርታት ዓመቱን በድል ጀምረዋል። ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ 1-4 ሲዳማ...
የ2018 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ተደርጎ የሊጉ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1 ለ 0...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ያስተላለፈውን ቅጣት ተከትሎ ገንዘብ ያልመለሱ ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን የማገልገላቸው ጉዳይ አጠራጥሯል። የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የምስል እና የስያሜ መብት ስፖንሰር ሺፕ ስምምነትን በስካይ ላይት ሆቴል ዛሬ ፈፅሟል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ለቀጣዮቹ...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሳምንታት በፊት የተስማሟቸውን ሁለት የግብ ዘቦች በይፋ የግላቸው አድርገዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ህዳሴ ዋንጫን በማሸነፍ ዓመቱን የጀመሩት...
በወላይታ ድቻ ሀ -20 በመጨዋት አንድ ብሎ ፈተናዎችን የጀመረው እና በሁለት ቡድኖች የ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን መሆን ቻለ በ ኢትዮጵያ መድን እና በኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident