By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኤልፓ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችኢትዮ-ኤሌክትሪክሸገር ከተማ

ኤልፓ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምሯል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 5 months ago
Share
SHARE

የ2018 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም ተደርጎ የሊጉ የሁለት ጊዜ ሻምፒዮን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሸገር ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።

በጨዋታው የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ በፍጥነት ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል በመድረስ የተሻለው ቡድን ነበር።

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ በሚመራው ቡድን በኩል የግብ ዕድሎችን በነዚህ የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ ለመፍጠር ጥረቶች ቢኖሩም ኢላማቸውን የጠበቁ አልነበሩም።

በሸገር ከተማ በኩል በተለይም በመስመሮች በኩል የማጥቃት ፍላጎቶች በተደጋጋሚ ተስተውለዋል።

- ማሰታውቂያ -

በኤልፓ በኩል ረጃጅም ኳሶችን ወደ ሸገር ከተማ የግብ ክልል በማድረስ የማጥቃት ሒደቶችን ለመፍጠር የሚላኩት ኳሶች በቀላሉ በሸገር ከተማ ተጫዋቾች ይነጠቁ ነበር።

ደቂቃዎች በጨመሩ ቁጥር መሀል ላይ መነጣጠቆች በበዙት ጨዋታው በሁለቱም በኩል ለግብ የቀረቡ ሙከራዎችን ለማድረግ በርካታ ደቂቃዎች ለመጠበቅ ተገደዋል።

በሸገር ከተማ በኩለ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አንተነህ ተፈራ ከአሸናፊ ጥሩነህ የነጠቀውን ኳስ አጥቂው ያሬድ መኮንን አግኝቶ ነፃ ለነበረው አሚር አብዶ ቢያቀብለውም አሚር አብዶ ከግቡ አናት በላይ ኳሷን ልኳታል።

በኢትዮ ኤሌክትሪክ በኩል ደግሞ እዮብ ገብረማርያም በ45ኛው ደቂቃ ላይ ከሳጥን ውጪ አክርሮ በመምታት ያደረገው ድንቅ ሙከራ በግብ ጠባቂው ምንተስኖት የግሌ ተይዟል።

ሁለተኛው አጋማሽ የጨዋታው ክፍለ ጊዜ በሁለቱም በኩል በርከት ያሉ የግብ ሙከራዎች በሁለቱም ቡድኖች በኩል የታዩበት ነበር።

በሁለተኛው አጋማሽ በጥሩ የማጥቃት እንቅስቃሴ የጀመሩት ሸገር ከተማዎች በ49ኛው ደቂቃ ላይ አንተነህ ተፈራ ይዞት በገባው ኳስ ጠንካራ የግብ ሙከራ ቢያደርጉም በረኛው መልሶታል።

በድጋሚ ከማዕዘን የተሻገረውን ኳስ አሚር አብዶ ሲያሻግር ያገኘው አንተነህ ተፈራ በግንባር የመታው ኳስ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል።

በ55ኛ ደቂቃ ግን ሸገር ከተማ ግብ አስቆጥሯል። ከርቀት የተመታውን ኳስ ግብ ጠባቂው መቆጣጠር ሲያቅተው ያገኘው አብነት ተስፋዬ ግብ አስቆጥሯል።

ከደቂቃዎች በኋላ ሀሰን ሁሴን ከግራ መስመር ተነስቶ ወደ ሳጥን በመግባት አሪፍ ሙከራ አድርጎ የነበረ ቢሆንም ኳሱ ለጥቂት ወደ ውጪ ወጥቷል።

በሸገር ከተማ በኩልም ከሳጥን ውጪ ጠንካራ የግብ ሙከራ የተደረገ ሲሆን አሸብር ተስፋዬ በጥሩ ብቃት ተቆጣጥሮታል።

በአጋማሹ ይበልጥ ወደ ተጋጣሚ የግብ ክልል መድረስ የቻሉት ኤልፓዎች በ62ኛው ደቂቃ ላይ በቢንያም በቀለ አማካይነት ከቆመ ኳስ የተደገረ ሙከራን ግብ ጠባቂው ምንተስኖት የግሌ ከመረብ አድኖታል።

በ71ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ እዮብ ገብረማርያም ካልተጠበቀ አቅጣጫ ያደረገው ጠንካራ የግብ ሙከራ በድጋሚ በግብ ዘቡ ምንተስኖት ተይዟል።

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ግብ ለማግኘት ጥረታቸውን ሲቀጥሉ ሸገር ከተማዎች በተለይም ከመስመር በሚነሱ ኳሶች አቻ ለመሆን ጥረዋል።

በ90ኛው ደቂቃ ላይ ሸገር ከተማዎች ጥሩ ዕድል አግኝተው የነበረ ቢሆንም ሊጠቀሙበት አልቻሉም።

አንተነህ ተፈራ ከግብ ጠባቂው ጋር ተገናኘረቶ ያደረገው ሙከራ ሲመለስ ዳግም ራሱ እና ሌሎች ሁለት ተጫዋቾች ለማግኘት ቢጥሩም ያሬድ የማነ ደርሶ አውጥቶታል።

በመጨረሻም በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 በማሸነፍ የውድድር ዘመኑን በድል ጀምሯል።

በሁለተኛው ሳምንት ጨዋታዎች ጥቅምት 13(ሀሙስ) ሸገር ከተማ ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ጥቅምት 14(አርብ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከደግሞ ከሀድያ ሆሳዕና ይጫወታሉ።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በሊጉ ቅጣት የተጣለባቸው ተጫዋቾች ክለቦቻቸውን ያገለግሉ ይሆን ?
Next Article ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ሜዳቸውን በድል አሟሽተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሰበታ ከተማና አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ተፋጠዋል

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 4 years ago
የቅ.ጊዮርጊስ የቻምፒየንስ ሊግ መልካም የሚባል ጅማሬ“ከደ.አፍሪካ ይዘን የተመለስነው ውጤት ለቀጣይ ጨዋታችን የሞራል ስንቅ ይሆነናል”                         ናትናኤል ዘለቀ
ሃድያ ሆሳእና የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆነዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቲና ማርት የኤሌትሮኒክስ ገበያ ጋር ስምምነት አደረገ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?