ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢንተርሚዲየሪዜናዎች

“እጃችን ላይ መረጃና ማስረጃ ስላለ ወደ ሕጋዊ መስመር የማይመለሱትን ወደ ሕግ አደባባይ እንወስዳቸዋለን” አቶ ስለሺ ብሩ /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪ አሶሴሽን ፕሬዚዳንት/

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጨዋቾች ዝውውር ላይ የማይሳተፍ ማን አለ? አሰልጣኝ፣ ህጋዊ ኤጀንት፣ ሕገ ወጥ ደላላ፣ የክለብ መሪዎች፣ ጋዜጠኞች… ተብሎ በሰፊው ይወራል፡፡ ዘርፉ በርካታ...

ዜናዎች

የአሸናፊ በጋሻው የምስጋናና የዕውቅና መርሃግብር ተካሂዷል

  በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ለዚህ ፕሮግራም አቶ ኢሳያስ ጅራ የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ኃይለየሱስ ፍሰሃ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት መቶ አለቃ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“በእግር ኳሱ ለመለወጥ እና የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ስል ወደ መቐለ አምርቻለሁ” ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ /መቐለ 70 እንደርታ/

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ በቅርቡ ፊርማውን ያኖረው ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ በመጪው ዓመት የውድድር ተሳትፎአቸው ከአዲሱ ክለቡ ጋር ለራሱ የመጀመሪያውን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ለወኪሎች ውል ማደሻ ክፈሉ ያለውን ትዕዛዙን ለጊዜው አራዝሟል

  ወደ 52 ኢንተርሚዲየሪዎች ከፌዴሬሽንና ከፊፋ ላይሰንስ ቢወስዱም ገበያው ግን ያጠገበው ጥቂቶችን ነው፡፡ ህገወጦች ናቸው ከሚባሉት ፍቃድ ከሌላቸው በላይ እነዚህ መሃል ያለው ፍትጊያ...

ዜናዎች

የተቋረጠውን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኮቭድ ዉስጥ ሆኖ ለማስጀመር በረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቢሸፍቱ ከተማ የውይይት መድረክ ተካሂዷል ።

በኮቭድ ምክንያት የተቋረጠዉን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከዚህ በዘገየ እና በተራዘመ ጊዜ እንዲጀመር ማድረግ በስፖርት ቤተሰቡ ላይ የሚፈጠረው ጫና ከፍተኛ ነው -- የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው

ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው ፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ቢሾፍቱ ላይ ለውይይት ባለድርሻ አካላትን ጠርቷል የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማስተናገድ እድል...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

መረጃዋን ስታቀርብልዎ በሙሉ ክብር ነው …. ሀትሪክ እንዲህ ናት

መረጃዋን ስታቀርብልዎ በሙሉ ክብር ነው .... ሀትሪክ እንዲህ ናት *....የሚካኤል ጆርጅ አስደንጋጭ መረጃ * የኢንተርሚዲየሪዎች ማህበር ማስጠንቀቂያ *... የአምሳሉ ጥላሁን ቃለምልልስ *... ከሰኞ...

The BiG Interviewሀዋሳ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎች

“ለምን እንደማልመረጥ ባላውቅም ብ/ቡድኑን በብቃት ማገልገል የምችልበት መቶ ፐርሰንት ብቃቱ ግን አለኝ” ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ)

በእስር፣ በኮሮና ቫይረስ ወሬ የተፈተነውና ግን በጥንካሬው የዘለቀው የፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) የእግር ኳስ ህይወት “ለምን እንደማልመረጥ ባላውቅም ብ/ቡድኑን በብቃት ማገልገል የምችልበት መቶ ፐርሰንት...