ዜናዎች

መናፍ ዓወል አዲስ ክለብ ተቀላቀለ !

  በአዳማ ከተማ ቤት ያለፉትን ዓመታት ማሳለፍ የቻለው የመሀል ተከላካዩ መናፍ ዓወል የጣና ሞገዶቹን የተቀላቀለ…

ባህር ዳር ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል !!

  የዝውውር መስኮቱ ዘግይተው ቢቀላቀሉም ንቁ ተሳትፎን በማድረግ ላይ የሚገኙት የጣና ሞጎዶቹ የአጥቂያቸውን ውል ማደሳቸው…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛውን ተጫዋች አስፈረመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በእግር ኳስ ተጨዋችነት ጉዞው ለሙገር ሲሚንቶ፣ ለአዲስ አበባ…

የአሰልጣኞችን ውል በማደስ ለ2013 ውድድር አመት ዝግጅቱን የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የመጀመሪያ ተጫዋች አስፈርሟል።

  ድሬድዋ ከተማ የአማካይ ተከላካይ የሆነውን አስጨናቂ ሉቃስ በአንድ አመት ኮንትራት ማስፈረም ችሏል። የሐዋሳ ከነማ…

“እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል አሁን ደግሞ አባይ ይገደባል” ዳዊት እስጢፋኖስ /ሰበታ ከተማ/

“የሀገራችን የስፖርት ሚዲያዎች ለሀገራችን እግር ኳስ ሩቅ ናቸው ቢቀርቡን ኖሮ ህመማችን ይሰማቸው ነበር” “እኛ ኢትዮጵያ…

ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል

ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ለሚስፈልጋቸው አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ

ፌዴሬሽኑ በክልልና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙና ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው አትሌቶች፣ አሰልጣኞችና አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ።…

“´ኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ስኬታማ ከሆነባቸው ነገሮች መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ነው”……..መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ

  5ተኛው ዙር የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ የሩጫ ውድድር ዘንድሮ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለት እንደነበር ይታወሳል፡፡ ነገር…

“የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል በማግኘቴ ራሴን እንደ ልዩ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው” አቶ ዳዊት ውብሸት

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኔ ከክለብም በላይ ነው” “የታሪክ፣ የውጤትና የደጋፊዎች ሃብታም የሆነውን ታላቁን ክለብ የማገልገል ዕድል…

የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም የሁለተኛው ምዕራፍ ጅማሮ !

  የአደይ አበባ ስታዲየም የሁለተኛው ዙር ምዕራፍ የግንባታ ሂደት የማስጀመር ስራ በዛሬው ዕለት የተለያዩ እንግዶች…