የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመክፈቻውን ጨዋታ በድል ጀምሯል

የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በሄኖክ አየለ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወላይታ ድቻን አሸንፏል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ድሬደዋ ከተማ ወላይታ ዲቻን በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠረ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፈዋል ። ምሽት

Read more

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢኮስኮን ተረከበ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን /ኢኮስኮ/ የወንዶች እግርኳስ ቡድን የርክክብ ስነስርዓት ተካሄደ። ዛሬ ምሽት በረመዳን ሆቴል በተካሄደ የፊርማ

Read more

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፓይለት ከአስራ አምስት ዓመት በታች ፕሮጀክት የመክፈቻ ፕሮግራም ተካሂዷል።

”ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ተጫዉተዉ ዉጤት የሚያመጡበት እንጅ ስልጠናን መማሪያ መሆን የለበትም” የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ”መንግስት አምና

Read more

ኢትዮጵያ ቡናና ቤቲካ የስፖርት ውርርድ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

“ቢዝነስ ባልሆነ እግርኳስ ተደራድረን 6 ሚሊየን መፈራረማችን ያኮራናል” አቶ ገዛኸኝ ወልዴ / የኢት.ቡና ዋና ስራ አስኪያጅ/ “የኛ ልዩ መለያችን ለስፖንሰራችን

Read more

” ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ ” አለልኝ አዘነ /ባህርዳር ከተማ/

” ካሜሩን በሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ሀገሬን ወክዬ መሳተፍ እፈልጋለሁ “ ” ቅጣቱ የተላለፈብኝ በመማታት ሳይሆን ለመማታት በመሞከር በሚል ነበር

Read more

“በኛ በኩል አስገዳጅ ያደረግነው የ72 ሰአት የኮቪድ 19 ምርመራ ውጤትን እንጂ ክትባትን አይደለም” ሊግ ኩባንያ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2014 መርሃ ግብር ሊጀመር አራት ቀናት በቀረበት በአሁኑ ወቅት የኮቪድ 19 ምርመራ ሂደት ክርክር ፈጥሯል። ሊግ ኩባንያው

Read more

ሉሲዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ይረዳቸዉ ዘንድ ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታቸውን በዛሬዉ ዕለት ያደርጋሉ !!

በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከፊታቸዉ ለሚጠብቋቸዉ የማጣሪያ ጨዋታ ሉሲዎቹ ልምምዳቸውን በካፍ የልህቀት ማዕከል በመስራት ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። የመጀመሪያ

Read more

የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን አስመልክቶ ቶታል ኢነርጂስ ለእይታ አቅርቦታል 

33ኛው የቶታል ኢነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ በመጪው ጥር 2 በካሜሩን አስተናጋጅነት ይጀመራል ። የዚህ ውድድር ዋንጫም በውድድሩ የስያሜ ስፖንሰር ቶታል ኢነርጂስ

Read more