ዜናዎች

ፍሬው ሰለሞን [ጣቁሩ] ወደ ወልቂጤ አምርቷል

በአሰልጣኝ ደግ አረገ ይግዛው የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ባደጉበት ዓመት በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴን በማሳየት ማሳለፋቸው ይታወሳል…

ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል !

  ያለፉትን በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ማሳለፍ የቻለው አህመድ ረሺድ የጣና ሞገዶቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል…

ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ቀጥለዋል !

  የጣና ሞገዶቹ ከደቂቃዎች በፊት የግብ ጠባቂያቸውን ፅዮን መርዕድ ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ።   ፅዮን…

ኢንተርናሽናል አልቢተር ባምላክ ተሰማ ለትልቁ መድረክ እጩ ሆኗል !

ኢንተርናሽናል አልቢተር ባምላክ ተሰማ ከሁለት ዓመት በኋላ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ 2022 የዓለም ዋንጫ ከታጩት…

ሰበታ ከተማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  በዝውውር መስኮቱ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያደርጉ የቆዩት ሰበታ ከተማዎች የግራ መስመር ተካላካዩን ሀይለ ሚካኤል…

አዳማ ከተማ በዘጠኝ ነባር ተጨዋቾች ተከሰሰ

አዳማ ከተማ የ9 ነባር ተጫዋቾችን ህጋዊ ክፍያ አልከፈለም በሚል በተጨዋቾቹ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

ባህር ዳር ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል !

የጣናው ሞገዶቹ በዝውውሩ የበርካታ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያራዝሙ በዛሬው ዕለት የሶስት ተጫዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ።…

“አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የመቅጠር ዕቅድ የለንም” ቅዱስ ጊዮርጊሶች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀድሞ የዋሊያዎቹ አለቃ ከአብርሃም መብራቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳልጀመረ አስታውቋል፡፡ ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር…

አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል !

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ ጅማሮን ማድረግ የቻሉት አዳማ ከተማዎች ከ ኮከብ ተጫዋቾቻቸው እንዲሁም ከአሰልጣኛቸው አሸናፊ…