ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር የተከላካይ…

“የልጅነት ህልሜ ዕውን በመሆኑ ዕድለኛ ነኝ፤ የታሪክ፣ የስኬትና የድል ምልክት የሆነውን የቅዱስ ጊዮርጊስን ማልያ ለመልበስ መታደልን ይጠይቃል” ከነዓን ማርክነህ አዳማ/ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከነዓን ማርከነህ የሚለው ስም በእግር ኳሱ መንደር ከፍ ብሎ የሚጠራ ስም ከሆነ ውሎ አደሯል፤ ከአዳማ…

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

  ከብሔራዊ ሊግ ባደጉበት የውድድር ዓመት ጥሩ ግስጋሴን በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ማድረግ የቻሉት ክትፎዎቹ…

ባህር ዳር ከነማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆናቸውን እያሳዩ የቆዩት የጣናው ሞገዶች የሁለት ተጨዋቾቻቸውን ውል…

በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ወቅታዊ መረጃዎች !

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ አጋጣሚዎች እንዲሁም አሁን ላይ የቁርጥ ልጆች እንደሆኑ እያስመሰከሩ የሚገኙት ዑመድ ኡኩሪ…

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ”ይድነቃቸው ኪዳኔ /ፋሲል ከነማ/

“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን…

ሰበታ ከተማዎች በተጨዋቾቻቸው ተወጥረዋል

  አሰልጣኙም በ2013 ለመቀጠል ቅደመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡ የሰበታ እግር ኳስ ክለብ ካለበት የፋይናንስ ሂሣብ ችግር…

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !

የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ…

ኢንስትራክተር አብርሐም መብርሀቱ ወደ ወልቂጤ ከተማ ?

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ ከሳምንታት በኋላ ውላቸው በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መጠናቀቁን ተከትሎ በዘንድሮው…

“ሆቴሎቼን ያወደሙ ሶስት ዕዳ አለባቸው የኃይሌ ላብ፣ የኃይሌ ደምና የኃይሌ እንባ” ሻለቃ ኃይሌ ገ/ሥላሴ

“መንግስት ሊከፍለኝ ይገባል፤… ሆቴሎቼን የገነባሁት ላቤንና ደሜን አፍስሼ ነው” “ሆቴሎቼን ያወደሙ ሶስት ዕዳ አለባቸው የኃይሌ…