መነሻ ገጽ ኮከብ ተጨዋቾች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ ኮከቦችን ይፋ አደረገ
ኮከብ ተጨዋቾችዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የዓመቱ ኮከቦችን ይፋ አደረገ

አጋራ
አጋራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የ2016 ዓመተ ምህረት የዓመቱ ኮከቦችን በሶስት ዘርፎች ይፋ አድርጓል።

ማህበሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው መረጃ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ ባሲሩ ዑመር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እንዲሁም የቡድን አጋሩ ፍሬው ጌታሁን የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመሆን ተመርጠዋል።

በተጨማሪም የአዳማ ከተማው ቢንያም አይተን የዓመቱ ወጣት ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል።

የኮከቦቹ ምርጫ ከአስራ ስድስቱ የውድድር ዓመቱ የሊጉ ተሳታፊ ክለብ አምበሎች በተሰበሰበ ድምፅ ነው።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...