ከሰአታት በፊት ባህርዳር ከተማዎች ከአጥቂዉ ወሰኑ አሊ እና ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ሚኪያስ ግርማ ጋር በስምምነት መለያየታቸዉን መዘገባችን ይታወሳል። አሁን ደግሞ ከሌላኛዉ ተጫዋቻቸዉ ሳምሶን...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው ላሳደገው ክለብ መከላከያ ጨምሮ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባህርዳር ከተማ ክለብ ተጫውቶ አሳልፏል፤ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቹ ምንይህሉ ወንድሙ...
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱን ከቀጠሩ በኋላ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ አሁን ደግሞ ከሁለቱ ተጫዋቾቻቸው ወሰኑ አሊ እና ሚኪያስ...
ዘንድሮ በሊጉ ዝቅተኛ ነጥብን በመሰብሰብ ወርደዉ የነበሩት ጅማዎች ዳግም ያገኙትን ዕድል ተጠቅመው ወደ ሊጉ መመለሳቸው ይታወሳል። ይሄንንም ተከትሎ በቀጣዩ አመት ጥሩ ተፎካካሪ ሆነዉ...
ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ቅጥር በኋላ ወደ ዝዉዉር ፊታቸዉን በማዞር የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ተጨማሪ የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር አገባደዋል። የዉድድር...
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት አባጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ እያሱ ለገሰን ከአዲስ...
ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ ዘገባችን ከ130-150 ሺህ የተጣራ ወርሃዊ ደመወዝ እየቀረበለትም እንቢ ብሎ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና እና ከዚምቧቤ አቻው ጋር ላለበት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ አድርገዋል። ቡድኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident