ዋልያዎቹ ታሪካዊ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ጥሩ የሚባል የውድድር ዓመትን ካሳለፈበት ክለቡ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም...
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለችቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናልበሀገር ውስጥ ዘገባችን የስፖርት...
በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በምድቡ የመጨረሻ ሶስተኛ ጨዋታ ተጋጣሚዉን ዩይ...
ዋልያዎቹን ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ የሚገጥሙት ጋናዎች አሰላለፋቸውን ይፋ አድርገዋል ። 1 ሪቻርድ ኦፎሪ 2 አንዲ ይአዶም 18 ዳንኤል አማርቴ 23 አሌክሳንደር ዲኩ...
የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከነገው ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች በZoom ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምን አሉ ? '' መጠነኛ...
ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች አንፃር ዘግየት ብለዉ ወደ ዝዉዉር ገበያው የገቡት ክትፎዎቹ በዛሬዉ ዕለት አይቮሪኮስታዊዉን ግብ ጠባቂ ሲላቫይን ጎቦሆ የግላቸው ማድረጋቸው ተሰምቷል። በሀገሩ ለተለያዩ...
በድሬዳዋ ከተማ ክለብ ውስጥ በአማካይ ስፍራ ላይ የሚጫወተው ሱራፌል ጌታቸው በመጪው ዓመት በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ተሳትፎው ዘንድሮ ከነበረው ብቃቱ ይበልጥ...
ለቀጣዩ የ2014 የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሲያስፈርሙ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident