መድንን ውጤታማ ያደረጉት አሰልጣኝ ገ/መድን ሃይሌ አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል ። አሰልጣኙ ከፌዴሬሽኑ ጋር በተስማሙት መሰረት የአንድ አመት ውል የፈረሙ ሲሆን ከ250...
"ፌዴሬሽኑ በዋሊያዎቹ ግልጋሎት ላይ የተጎዳን ተጨዋች እንጂ በክለብ ጨዋታ የተጎዳን ተጨዋች የማስመርመር ግዴታ የለበትም" አሰልጣኝ ዳንኤል ገ/ማሪያም " የተገኘውን የግብ እድል ባንጠቀምም...
👉"ለበጎ አድራጎት ስራና ህብረተሰቡን በቀላሉ ለማግኘት የዋሊያዊቹ አባላት ቅርብ ናቸው" አቶ ባህሩ ጥላሁን /የኢት. እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ/ በመላው ኢትዮጵያ ለሚካሄዱ የበጎ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያካሂድ ባመራበት ሁለት የቡድኑ አባላት ከሆቴላቸዉ ወተዉ መጥፋታቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታዉቋል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...
በየወሩ ይፋ የሚደረገው የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም ከነበረበት 143ኛ ደረጃ አንድ ደረጃ ከፍ በማለት...
የዋሊያዎቹ አዲሱ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም የብሄራዊ ቡድኑ አባላት ከአፍሪካ ዋንጫ መውደቃችንን አውቀውም ቢሆን ላሳዩት ዲሲፕሊን ማመስገን እፈልጋለሁ" ሲሉ ተናገሩ። አሰልጣኝ ዳንኤል በሀላፊነታቸው...
ጨዋታው ሀገር ውስጥ አለመካሄዱን ተከትሎ ፌዴሬሽኑን ለከፍተኛ ወጪ መዳረጉን የፌዴሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን ትላንት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። የብዙዎቹ ሀገራት...
" ሁለቱ ጨዋታዎች ትርጉም ባይኖራቸውም ብሄራዊ ቡድኑ ግን ይቀጥላል" ኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ ማሪያም /የዋሊያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ/ "የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለብሄራዊ ቡድኑ የሚጠበቅበትን በማድረጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident